Terms and Conditions admin July 23, 2025
Discover Nature...
Terms and conditions of the package
የጉዞ ጥቅሉ ግዴታዎች
Booking Confirmation: A booking is confirmed upon signing this agreement.
ይህ ስምምነት በሻጭ እና ገዢ መሃል ሲደረግ ገዢ የጉዞ ጥቅሉን መግዛቱን የሚያረጋግጥ ሰነድ ነው ፡፡

Payment: Full payment (100%) is required at the time of booking.
ስምምነቱ ሲደረግ ገዢ የጉዞ ጥቅሉን ክፍያ ሙሉ በሙሉ (100 %) መፈፀም አለበት::

– Visa Rejection: If the embassy rejects the visa ticket cancellation penalty of 100 USD, 85 USD of visa application fee and hotel cancellation fee will be deducted and the remaining amount will be refunded.


ለቪዛ የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች ተሟልተው ከቀረቡ በኃላ ኢምባሲው ቪዛውን ከከለከለ የትኬት መሰረዣ ቅጣት 100 ዶላር የቪዛ ማመልከቻ 85 ዶላር እንዲሁም የሆቴል መሰረዣ ቅጣት ተቀንሶ ቀሪው ብር ተመላሽ ይደረጋል፡፡


– Cancellation After Visa Approval: No refund if the client cancels after visa is granted.

ማንኛውም ተጓዥ ቪዛ ከተሰጠው/ጣት በኃላ በማንኛውም ምክንያት ጉዞውን ለመሰረዝ ካሰበ/ች የከፈለው/ችው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ተመላሽ አይደረግም፡፡

 
tag-1
pass

– Rescheduling by Agency: We may reschedule/cancel in extraordinary circumstances.
ድርጅቱ ከአቅም በላይ በሆኑ ችግሮች ምክንያት የጉዞ ቀኑን ሊያራዝም እንዲሁም ሊሰርዝ ይችላል

– Document Requirements: Clients must provide all valid legal documents (passport, bank statement, etc.) for visa processing. Fraudulent documents will lead to cancellation with no refund and legal action.
የጉዞ ጥቅሉን የገዛ ተጓዥ ለቪዛ የሚያስፈልጉ ሕጋዊ ሰነዶች (ለምሳሌ ፓስፖርት፣ የባንክ እስቴትመንት ወዘተ) ማቅረብ ይጠበቅበታል። ማንኛውንም የተጭበረበረ ሰነድ ያቀረበ ተጓዝ ለጉዞ ጥቅሉ የከፈለው ገንዘብ አይመለስም እንዲሁም ድርጅታችን ሕጋዊ እርምጃ ይወስዳል፡፡

– Tour Conduct: Clients must follow all instructions from the tour leader
ማንኛውም ተጓዥ የጉብኝት መሪው የሚሰጠውን መመሪያ የመከተል ግዴታ አለበት፡፡